ፊልሞና ጳውሎስ ከእስር ቤት የፃፈው አራተኛው መልዕክቱ ሲሆን፣ መልዕክቱ ወደ ባለፀጋ አማኝ ጌታው ዘንድ እየተመለሰ ባለው በአናሲሞስ እጅ የተላከ አጭርና ተፅእኖ ፈጣሪ ነው፡፡ የፊልሞና መልዕክት አጭር ቢሆንም ረጅም ማህበራዊ ትግበራ እና ማህበራዊ እንደምታ አለው፡፡ እግዚአብሔር ሲፈጥረን ምርጫዎችን መምረጥ የምንችል አድርጎን ነው የፈጠረን፣ ይህ ደግሞ ለጳውሎስ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው፡፡ ለግላችን ሆነ