ከላይ እስከ ታች ድረስ ፈፅሞ መጥፋት ሶፎንያስ ስለ ጌታ ቀን ትንቢት ተናገረ፡፡ እርሱ በአጠቃላይ ትኩረት ያደረገው በኢየሱስ ዳግም ምፅአት በዓለም ላይ ስለሚሆነው የእግዚአብሔር ፍርድ ነው፡፡ በእያንዳንዱ ሰውና አውሬ ላይ ስለሚሆነው ክስተት ያስረዳል፡፡ ይህ ፍርድ ከመንግሥታት ኃጢአት የተነሳ ስለሆነ፣ ሶፎንያስ ንስሐና ታማኝነት እንዲኖር ግድ ይላል፡፡ እግዚአብሔር ለእርሱ ታማኝ የሆኑትን ሁልጊዜ ይጠብቃል፣ ይንከባከባልም፡፡ በመጨረሻም በም