የኦሪት ዘጸአት መጽሐፍ ስለነጻ መውጣት፣ ወይም ስለእግዚአብሔር ሕዝብ ድነት ማብራሪያና እንዴት ነፃ አውጪ መሆን እንደሚቻል በሙሴ ሕይወት አማካይነት ትልቅ ማብራሪያን የሚሠጥ ነው፡፡ በእርሱ አማካይነት የራሱን ሕዝብ ነፃ ለማውጣት እግዚአብሔር ሙሴን ትህትና አስተማረው፡፡ በሙሴ አማካይነት ከእግዚአብሔር የምንማረው፡- “እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ፣ እንደ እግዚአብሔር እቅድ፣ የእግዚአብሔርን እቅድ ለማስፈፀም