የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ የታላቁን ተልዕኮ በመታዘዝ የእርሱን ቤተ ክርስቲያን ምሥረታ፣ ጅማሬና ሥራ ይዘግባል፡፡ ይመጣል ተብሎ ተስፋ የተገባው አጽናኙ - መንፈስ ቅዱስ - ማንም በራሱ ሊያደርገው በማይችለው ምልክቶች በአማኞች ውስጥ ሊኖር መጣ፡፡ ሉቃስ የቤተ ክርስቲያንን ዓላማ፣ ለቤተ ክርስቲያን የተገባውን ተስፋና ኃይል እንዲሁም የጴጥሮስን ስብክት ውጤቶች ያሳያል፡፡ የሐዋርያት ሥራ ፍጻሜ የለውም፣ ዛሬም