Sign up to save your podcasts
Or

ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳሥሥበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ትምህርት በህብረተሰብ ዘንድ የሚያሳድረውን ማኅበራዊ ተፅዕኖ መሠረት አድርገን የቤተሰብ ደረጃን ለማሻሻል የማኅብረሰብ ልማትንም ለማጎልበት ሴቶችን ማስተማር ስለሚያበረክተው ቁልፍ ሚናን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለረጅም ዓመታት በማስተማር ያሳለፉት ሳምሶን ገብረ ህይወት ጋር ቃኝተነዋል።
በክፍል ሁለት ሩሲያ ለአፍሪካዊያን ተማሪዎች ለረጅም አመታት እየፈጠረች ስላለችው እድል የሩሲያ የከፍተኛ ትምህርት ባለዕድል ወጣት ተማሪዎች መካከል ከምህረት በፍቃዱ፣ ናዖል መርጊያ እና ሳሙኤል ብርሃኑ ጋር እንወያያለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
By ዐቢይ ሀብታሙሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳሥሥበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ትምህርት በህብረተሰብ ዘንድ የሚያሳድረውን ማኅበራዊ ተፅዕኖ መሠረት አድርገን የቤተሰብ ደረጃን ለማሻሻል የማኅብረሰብ ልማትንም ለማጎልበት ሴቶችን ማስተማር ስለሚያበረክተው ቁልፍ ሚናን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለረጅም ዓመታት በማስተማር ያሳለፉት ሳምሶን ገብረ ህይወት ጋር ቃኝተነዋል።
በክፍል ሁለት ሩሲያ ለአፍሪካዊያን ተማሪዎች ለረጅም አመታት እየፈጠረች ስላለችው እድል የሩሲያ የከፍተኛ ትምህርት ባለዕድል ወጣት ተማሪዎች መካከል ከምህረት በፍቃዱ፣ ናዖል መርጊያ እና ሳሙኤል ብርሃኑ ጋር እንወያያለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: