Amharic

ከውድቀት የመነሳት መንገድ


Listen Later

ከውድቀት ወደ ስኬታማነት መሸጋገር እንደሚቻል ከንጉሥ ዳዊት ሕይወት እንማራለን፡፡ ዳዊት በአብዛኛው ሕይወቱ ለእኛ አንፀባራቂ ምሳሌ ነው፤ ይሁን እንጂ በአንድ ወቅት እርሱ የዝሙትን ኃጢአት ፈፀመ፣ ሰውንም አስገደለ፡፡ ዳዊት ኃጢአቱን ለመደበቅ አንድ ዓመት በሙሉ ሞከረ፡፡ የዳዊት ኃጢአቶች የሚያሳዩን መልካም የሚባሉ ሰዎች እንኳን ጥንቃቄ ካላደረጉ በፈተና ወጥመድ ተጠልፈው እንደሚወድቁ ነው፡፡ የዳዊት ሕይ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM