Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

ክፍል 17 - ክብ የበቆሎ ቆረን


Listen Later

ታምራዊ ክብ የሆኑ የበቆሎ እርሻዎች ላይ ያሉ ቆረኖች ፓውላንና ፊሊፕን ስቧቸዋል። ይሄ የ ኡፎዎች ማረፊያ ነው ወይስ እዚህ አንዱ በጎብኝዎች መነገድ ፈልጎ ነው?አይሀን ወደ ዝግጅት ክፍል ሲመለስ ፓውላና ፊሊፕ ለአንድ ዝግጅት ወጣ ብለዋል። በአንድ የበቆሎ እርሻ ላይ እንቆቅልሽ የሆኑ ክብ ቆረኖች አሉ። ማን እንዳጨዳቸው የማይታወቁ ። ክል እንደ ሁለቱ ጋዜጠኞች ሌሎች ጎብኝዎችንም እነዚህ ምስሎች ስቧቸዋል።  የአካባቢው ነዋሪዎች ወዲያው እንዴት በዚህ አጋጣሚ ገንዘብ እንደሚያተርፉ ገብቷቸዋል።
ብዙ ግርግር በበዛበት የተለያየ ፍላጎት ያላቸው ብዙ ሰዎች ይገናኛሉ። ጎብኝዎቹ ለሚያጓጓቸው ነገር መልስ ይሻሉ። ጋዜጠኞቹ ደግሞ እንቆቅልሹን መፍታት። ገበሬዎቹ ደግሞ ገንዘብ ማግኘት። በተጨማሪም
በትክክል "wollen"  ወይም መፈለግ የሚለውን ሞዳል ግስ እንመለከታለን።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche WelleBy DW.COM | Deutsche Welle