Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

ክፍል 18 - ሌሊቱን መመልከት


Listen Later

ፓውላና ፊሊፕ የክቡን ሚስጥር ለማግኘት በሙከራ ላይ ናቸው። እርሻውንም ይመለከታሉ። ግን በምድር ላይ የማይኖሩ ፍጥረታት ይህንን እንደሰሩ የሚያሳይ ምንም ነገር አያገኙም።
የእርሻው ባሌቤት ቀን ቀን ጎብኝዎች ፎቶ ለሚያነሱበት አምስት ዮሮ ሲቀበል ፓውላና ፊሊፕ ሌሊት ሜዳ ላይ ተደብቀው ተኝተዋል። ኡፎዎችን እየጠበቁ ነው። በነሱ ፋንታ ሁለት መሳሪያ የያዙ ወንዶች ይመጣሉ። እነሱ ናቸው ሜዳው ላይ ጎብኝዎችን ለመሳብ ክቦቹን የሳሉት? በመጨረሻም አንድ ኡፎ ብቅ ብሎ ግርግር የፈጠረ ይመስላል።
የበቆሎ ሜዳ ላይ ከተከሰተው የማይተናነስ "machen", ወይም ማድረግ የሚለው ብዙ አይነት ገጽ ያለው ግስ ነው። ፕሮፌሰሩ በተለያዩ ምሳሌዎች አማካይነት የቃሉን አጠቃቀም ያሳያሉ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche WelleBy DW.COM | Deutsche Welle