Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

ክፍል 19 - ውሸቱ ተጋለጠ


Listen Later

ምንም እንኳን ክብ የበቆሎ ቆረኖቹን ገበሬዎቹ ቢሆኑም ያደረጉት ኡላሊያ ግን ኡፎዎች ይኖራሉ ብላ ታምናለች። ፓውላና ፊሊፕ የሰፈሩን ነዋሪዎች ሲጠይቁ ስለ ክቡ የበቆሎ ቆረኖች ውሸት ይሰሙና ወደ መጠጥ ቤት ያመራሉ።ፓውላና ፊሊፕ የክቡን የበቆሎ ቆረኖች ውሸት ያረጋግጣሉ። ግን ኡፎዎች ምናልባት ይኑሩ አይኑሩ  እርግጠኛ አይደሉም። ለመሆኑ UFO ሲተነተን ምንድን ነው? ስለዚያ ኡላሊያ ልታብራራ ትችላለች። ይህ ብቻ ሳይሆን ከኡፎዎቹ  አንድ ሳታይ እንደማትቀር እርግጠኛ ነች። በመጨረሻም ሁለቱ ጋዜጠኖች በመንደሩ መጠጥ ቤት የሚገኙትን እንግዶች ስለ ክብ የበቆሎ ቆረኖቹ ውሸት የሚያስቡትን ይጠይቃሉ። 
ይህ የመጠጥ ቤቱ እንግዶች ትውስታ ሀላፊ ጊዜን (Präteritum) ለመጠቀም ጥሩ አጋጣሚ ነው። ሀላፊ ጊዜው መደበኛ ያልሆነው የመሆን ግስን unregelmäßige Verb "sein"  ያካትታል
በተጨማሪም "können" የሚለው ግስ  በድጋሚ ይብራራል።  ትኩረት መሰጠት የሚገባው ሌላው እንዴት የአንድ ግስ መሰረት የአነባቢ ፊደሎቹን እንደሚለውጥ ነው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche WelleBy DW.COM | Deutsche Welle