Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

ክፍል 21 - አንድ አሳ ነባሪ በሀንቡርግ ከተማ


Listen Later

በ Radio D ዝግጅት ክፍል ያለው አስቀያሚ ያየር ጠባይ ነው። ወደ ባህር አካባቢ የሚያስልክ የምርምር ትዕዛዝ በአሁን ሰዐት አስደሳች ነው። ፊሊፕና ፓውላ ወደ ሀንቡርግ ለዚሁ ጉዳይ ይሰደዳሉ። እዛም አንድ አሳ ነባሪ የወደቡ አፋፍ ላይ ሳይንጎራደድ አይቀርም።
ፓውላ ፣ ፊሊፕና አይሀን ቀላል ጊዜ አይደለም የሚጠብቃቸው። በቢሮ ውስጥ ያለው ሙቀት የሚቻል አይደለም። ክፍሉ ደግሞ ማቀዝቀዛ እንኳን የለም። የፓውላ ወደ ባህር ወይም ውቅያኖስ ለመሄድ መመኘት ኮምፑን በትንሹም ቢሆን ያረካል። ጋዜጠኞቹ አሳ ነባሪ ወደታየበት የሀንቡርግ ወደብ መጓዝ አለባቸው። አሳ ነባሪ የተባለውን ያዩት የሰዎች ብዛት ሲታይ ሁለቱ ጋዜጠኞች ምንም ሊያመልጣቸው አይችልም።
ይህ ለፕሮፌሰሩም ከባድ ነው። የ ተባዕት ፆታ አርቲክል የቀጥተኛ ተሳቢ መምንጠቀምበት ጊዜ፤ የቃሉ ማብቂያ እንዴት እንደሆነ ለማብራራት ፕሮፌሰሩ ብዙ መጣር አለበት። "kein" የሚለው አፍራሽ ቃል ከዋናው ቃል ጋር መዋኸድ አለበት።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche WelleBy DW.COM | Deutsche Welle