Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle

ክፍል 26 - የአይሀን ስንብት


Listen Later

የሚያሳዝን ዜና ፦ ባልደረባ አይሀን ወደ ቱርክ ስለሚሄድ ይሰናበታል። ምንም እንኳን የተቀሩት ባልደረቦች ለስንብቱ ስጦታ ቢያዘጋጁም ተደስተው ማክበር ግን አልቻሉም።
ፓውላ ጠዋት ወደ ቢሮ እንደመጣች ወዲያው ፓርቲ ማዘጋጀት አለባት። የፓርቲው ምክንያት ግን አላስደሰታትም። አይሀን የ Radio D ዝግጅት ክፍልን ለቆ ወደ ቱርክ አባቱን ለመርዳት ይሄዳል።
በስንብቱ ላይም አጭር ንግግርና ጓደኛውን ኡላሊያ የሚያስታውስበት ስጦታ ለአይሀን ይሰጡታል።
ለበዐሉ ስንብት ሲሉ ፕሮፌሰሩ በዚህ ምዕራፍ ስለ ሰዋሰው አይመለከቱም። ሆኖም የተወሰነ ነገሮች እንዴት ዋና ቃላቶች እንደሚዋኀዱ ከማለት ወደ ኋላ አይሉም።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Radio D | ጀርመንኛ መማር | Deutsche WelleBy DW.COM | Deutsche Welle