ጳውሎስ የተመለከተው የመጀመሪያው ችግር የመለያየት ችግር ሲሆን፣ ምዕመናን ከሚከተሏቸው መሪዎች የተነሳ ተከፋፍለዋል፡፡ የጳውሎስ መልዕክት መከተል ያለብን ክርስቶስን እንጂ መሪዎቻችንን መሆን የለበትም የሚል ነው፡፡ የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻውን ነው መንፈሳዊ ነገሮችን ለሰው ልጆች የሚያስተምር እንጂ መሪዎቻችን ሊያስተምሩን አይችሉም፡፡ እኛ መንፈሳዊ እውነቶችን በሥጋዊ ዓይኖቻችን፣ ጆሮዎቻችን ወይም ልባች