Accidents and sudden illness can strike anywhere. First aid training can make all the difference, from treating an injury at a critical time to saving a life. In Australia, there are various options for first aid training according to your needs and budget. - አደጋ እና ድንገተኛ ህመም በማንኛውም ስፍራ ሊከሰት ይችላል ። የመጀመሪያ ጊዜ እርዳታ ስልጠናን በመውሰድ የድንገተኛ አደጋ ሲከሰት የቆሰሉትን በማከም እና ህይወትን በማዳን ከፍተኛ ሚናን መጫወት ይቻላል።በአውስትራሊያ እንደፍላጎትዎ እና የገንዘብ አቅምዎ የመጀመሪያ ጊዜ እርዳታ ስልጠናን የሚያደርጉበት ምርጫዎች አለልዎት።