ከሁለተኛው ጴጥሮስ የምንማረው ነገር እግዚአብሔርንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በማወቅ ፀጋና ሰላም እንደሚበዛ ነው፡፡ እኛ ወደ ሰማያዊ ሥፍራና ወደ እግዚአብሔር እውቀት ልንመጣ እንችላለን፣ እንዲሁም እርሱ ለሕይወትና ለመልካም ኑሮ የሚስፈልገንን ሁሉ ይሰጠናል፡፡ ጴጥሮስ እንዴትና መች ወደ ቃሉ ብርሃን እንደምንመጣና የእርሱን ቃል በሕይወታችን ላይ እንደምንተገብር፣ የንጋት ኮከብ በልባችን ላይ እንደሚያበ