Sign up to save your podcasts
Or

ይህንን ቪዲዮ ከ18+ እድሜ በላይ የሆኑ ሰዎች ብቻ እንዲመለከቱት ይመከራል።
__
እንኳን ወደ ግሬትነስ ሾው በሰላም መጣችሁ። በዛሬው ቪዲዮ ስለ ልጅ አስተዳደግ እና ወላጆች በልጆቻቸው አስተዳደግ ላይ ሊኖራቸው ስለሚገባው ሀላፊነት የልጅ አሰተዳደግ ባለሙያ ከሆኑት ወ/ሮ ዮዲት አማሃ ጋር ቆይታ አድርግያለው።
በዚህ ቪዲዮ
- የልጆችን ውስጣዊ ችግር ወላጆች ማወቅ (መረዳት) እንደሚገባቸው፣
- የልጅ አሳዳጊዎች ያደጉበት እና ያለፉበት መንገድ ምን ያህል በልጆቻቸው ላይ አውንታዊም ሆነ አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳለው፣
- የወላጅ (አሳዳጊ) ከልጆቻቸው ጋር ያላቸውን ቀረቤታ እንዴት ማሻሻል እንደሚችሉ ተመልክተናል።
ይህንን መሰናዶ እስከ መጨረሻው በመመልከት በልጅ አስተዳደግ ላይ ያላችሁን ግንዛቤ ያስፉ።
መልካም ቆይታ!
Welcome to The Greatness Show!
In today’s episode, we sit down with W/ro Yodit Amaha, a child upbringing expert, to discuss child rearing and the vital responsibility parents hold in shaping their children’s growth.
In this conversation, we explore:
- Why parents need to understand their children’s inner struggles;
- How a parent’s own upbringing and life experiences can have a positive or negative influence on their children;
- Practical ways parents and caregivers can strengthen emotional closeness with their kids.
Expand your understanding of parenting by watching this episode to the end.
Have a good time!
ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።
Timestamps
00:00 - መግብያ
02:36 - ሰላማዊ የሆነ አካባቢ መፍጠር ምን ማለት ነው ?
05:39 - የደንነት ስሜት በተሰማቸው ቁጥር የመማር ከትምርታቸው ጋር ከእድገታቸው ጋር ከአካባቢያቸው ጋር ካላቸው ግንኙነት ጋር የተግባቦት ችሎታቸው አያይዘን እንመልከት
08:27 - እኛ እንደ ወላጅ ከእድገታችን የተቀበልናቸው pattern አሉ አውቀንም ያስተካከልናቸው ያላስተካከልናቸውም እሱ እንዳይሻገር እንዴት መግታት እንችላለን ?
12:18 - የተረበሸ አካባቢ ወይም ደንነት የማይሰማው አካባቢ ላይ ያለ ልጅ ምን ምልክት ያሳያል ?
16:14 - ልጆቻቸን ላይ ለውጥ ሲኖር ከስር ከስር መከታተል ያስፈልጋል፡፡
19:13 - ስህተት ጥፋት አይደለም፡፡
19:50 - ሁሌ እሺ የሚል ልጅ እንዴት የችግር ምልክት ሊሆን ይችላል ?
23:00 - ልጆች በተለያየ መልኩ ስሜታቸውን ይገልፃሉ እና ስሜት ለእኛ ይከብደናል እንደዛ ሲሆን ሳንገድባቸው እንዴት አድርገን እንያዛቸው ?
29:15 - ስድብ እና ጡኀት እቤት ውስጥ ምን ይፈጥራል ?
33:54 - ልጆቻችን ላይ የምናየው የተልቅ ስሜት እኛ ሳናስተናግደው ሳንሰማው አድገን ይሆናል ?
36:36 - እንደ ወላጅ ነፃነት እንዲኖራቸው ምን ብናደረግ ጥሩ ነው ?
41:00 - ስሜትን የማሳነስ ችግር እንዴት እንፈታዋለን ?
45:51 - ከባድ ሁኔታዎችን በምናሳልፍ ሰዐት ለልጆች እንዴት እናስረዳቸው ? ለልጆች መንገገር አስፈላጊ ነው ወይ ?
49:48 - ስለ አካላዊ ሴፍቲ
56:36 - ለልጆች ከየተኛው እድሜ ጀምረን ነው ማሰተማረ ያለብን የተኛው ይነካል የተኛው አይነካም የሚለውን የሰውነት አካል ?
1:01:53 ልጆች መተው ለመናገር ግራ ሊገባቸው ይቸላል፡፡
01:08:12 - ከልጆቻችን ጋር በብዙ መልኩ ልንጣላ እንችላለን ያህ እየሰፋ ሄዶ ያንን ግንኙነት እንዳያሻክርብን እነሱም እኛ ላይ ያላቸው እምነት እያጡ በመጡ ቁጥር እንዴት እናርድ ?
01:12:47 - ወላጅ ምን ድረስ ነው መቀበል ያለበት ልጁን ?
01:20:36 - ደንነት የተሞላለት ልጄ ምን አይነት ባህሪያትን ያሳያል ?
✅Follow and Subscribe us on
https://www.facebook.com/thegreatnessshow
https://www.tiktok.com/@thegreatnessshow
https://www.instagram.com/thegreatnessshow
https://t.me/thegreatnesssho
📌Contact us፡ [email protected]
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።
#motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatnessshow #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentplan #ቡናከሰላምጋር #ቡናፖድካስት #dawitdreams #manyazewal #eshetumelese #fitsumfiseha
By Sofiaይህንን ቪዲዮ ከ18+ እድሜ በላይ የሆኑ ሰዎች ብቻ እንዲመለከቱት ይመከራል።