All For Christ Ministries

Light of the Two World (የሉቃስ ወንጌል 2:32, የዮሐንስ ወንጌል 8:12 , የዮሐንስ ራእይ 21:23 )


Listen Later

Christ, like that pillar of cloud and fire, guide us in our pilgrimage.  የሉቃስ ወንጌል 2:32  ይህም ለአሕዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ለሕዝብህም ለእስራኤል ክብር ነው።  የዮሐንስ ወንጌል 8:12  እኔ የዓለም ብርሃን ነኝየሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።  የዮሐንስ ራእይ 21:23 ለከተማይቱም የእግዚአብሔር ክብር ስለሚያበራላት መብራትዋም በጉ ስለ ሆነ፥ ፀሐይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጓትም ነበር።

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

All For Christ MinistriesBy Solomon Haile