Sign up to save your podcasts
Or

በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”
— ራእይ 3፥15-16
ለምን ለብ ያለ ክርስትና ለብዙ ወጣት አማኞች አሳሳቢ እንደሆነ ጠይቀው ያውቃሉ? በፖድካስታችን ራእይ 3፡15-16 ስንመረምር ይከታተሉ፣ ይህ ጉዳይ ለምን እንደሚያስቸግረን እንም እንዴት ከዚ ወተን ወደ ትልቅ እና አርኪ የክርስትና ሂዎት እንደምንሻገር አብረን እንይ።
ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
Apple Podcasts
Spotify
RSS Feed
Teraki
እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡-
Anonymous Counseling bot
Telegram channel
By AASTU ECSFበራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”“እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”