Making friends is one of the biggest challenges people can face in a new country. We naturally form support networks with people from similar cultural backgrounds – but imagine taking a leap and expanding your friendship circle. Cross-cultural friendships will improve your outlook and heighten your sense of belonging. - አዲስ አገር ውስጥ ሰዎችን ከሚገጥሟቸው ብርቱ ተግዳሮቶች አንዱ ጓደኞችን ማፍራት ነው። ከእኛ ጋር ባሕላዊ ተመሳሳይነትነት ካላቸው ጋር በቀላሉ የድጋፍ አውታረ መረቦችን እንመሠርታለን፤ ይሁንና የጓደኝነት መረብን ከሌሎች ጋር አስፍቶ መዘርጋትን አማትረው ያስቡ። ባሕል ተሻጋሪ ወዳጅነቶች አተያዮን ያዳብርልዎታል፤ ሲልም የእርስዎን ከሌሎች ጋር የተዋሃጅነት መንፈስ ከፍ ያደርጋል።