Amharic

መልካም የሆነ እረኝነት እና አመራር


Listen Later

ጳውሎስ ወንጌልን በዚህ መልኩ ያቀርባል፡- “በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፡፡” ባል ሚስቱንና ቤተሰቡን እንደሚቆጣጠርና እንደሚመግብ በተመሳሳይ ሁኔታ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን ይቆጣጠራል ይመግባል፡፡ ቤተ ክርስቲያንን የሚያስተዳድር ቤቱንም የማስተዳደር ኃላፊነት እንዳለበት መጽሐፍ ቅዱስ በግልፅ ይናገራል፡፡ የመንፈሳዊ መሪዎችን መሥፈርት ጳውሎስ ይዘረዝራል፣ ሕይወታችን
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM