አውስትራሊያ ስትገለጥ

Managing daycare sickness: tips for new migrants and first-time parents - የሙዋዕለ ሕፃናት ሕመምን መቋቋም፤ ጥቆማዎች ለአዲስ ፍልሰተኞችና የመጀመሪያ ጊዜ ወላጆች


Listen Later

The decision to begin childcare at an early stage might appear beneficial for both your child and your career. However, it has the potential to disrupt the lives of many families, particularly those who are new migrants or first-time parents. What steps can recently arrived migrants take to adequately prepare their families for effectively managing this challenge? - ሙዋዕለ ሕፃናትን ቀደም ብሎ የመጠቀም ውሳኔ ለልጅዎና ለእርስዎም የሥራ መስክ ያግዛል። ይሁንና፤ በተለይም የበርካታ አዲስ ፍልሰተኞችን ወይም የመጀመሪያ ጊዜ ወላጆች የቤተሰብ ሕይወቶችን የማስተጓጎል አቅም አለው። አዲስ ፍልሰተኞች ይህን ተግዳሮት በውል ለመቋቋም ራሳቸውን እንደምን ማሰናዳት ይቻላቸዋል?
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS