በአለማችን ውስጥ ተስፋ መቁረጥ ትልቅ ችግር ነው፣ ነገር ግን የእግዚአብሔር ፍላጎት ወደተስፋው በእምነት ሊመራንና ከእርሱ ጋር የግል ግንኙነት እንዲኖረን ነው፡፡ እግዚአብሔር እርሱ መልካም እንደሆነ “እንድናይና እንድቀምስ” ይጋብዘናል - በመታዘዝ እንድንከተለውና የእርሱን ቃል እንድናምን ይፈልጋል፡፡ እግዚአብሔርን የሚታመኑ እነዚያ በተስፋና በእምነት ጠንካራ ሆነው እያደጉ፣ የእግዚአብሔርን ታማኝነት፡-