አውስትራሊያ ስትገለጥ

Mastering English proficiency: steps to boost your language skills - በእንግሊዝኛ ክህሎት መካን፤ የቋንቋ ችሎታዎችዎን የማጎልበቻ ደረጃዎች


Listen Later

Learning English can serve as both a requirement for your student visa and a pathway to future academic pursuits. It also has the potential to enhance your career prospects or become a personal goal. With so many study options and informal learning opportunities, there should be few obstacles to improving your English skills. - እንግሊዝኛን መማር በሁለት በኩል ያገለግልዎታል። አንድም የተማሪ ቪዛ የማግኛ መመዘኛን ለማሟላት፤ ሁለትም ለቀጣይ ዕውቀት ቀሰማ። እንዲሁም፤ ሙያዎን ከፍ ለማድረግ ወይም የግል ግብዎ ለማድረግም ጠቀሜታ አለው። አያሌ የጥናት አማራጮችና ከመደበኛ ትምህርት ሥርዓት ውጪ ዕድሎች ቢኖሩም የእንግሊዝኛ ክህሎትዎን ለማሻሻል ጥቂት መሰናክሎች አሉ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS