የእግዚአብሔር ሕዝብ ቋሚ ጠላቶች አንዱ ለሆነው ናሆም ትንቢትን ተናገረ፡፡ የአሦራውያን መንግሥት የአለምን መንግሥታትን ሁሉ ሊነገር በማይችል ጭካኔ ካሸነፈ በኋላ ባሪያ አደረጋቸው፡፡ “የሚባርኩህን እባርካለሁ፣ የሚረግሙህን እረግማለሁ” በማለት እግዚአብሔር ከአብረሃም ጋር ቃል ኪዳንን አደረገ፡፡ የጠላታቸው ዋና ከተማ ነነዌ እንደምትጠፋ ናሆም ለይሁዳ የማፅናኛን ቃል ተናገረ፡፡ እግዚአብሔር አሦራውያንን በ