ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅ

"ነገ የሚፈጠረውን አናውቅም" በእየሩሳሌም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ - ኦክቶበር 02, 2024


Listen Later

ኢራን ወደ 180 የሚጠጉ ሚሳዬሎችን ወደ እስራኤል ማስወጨፏን ተከትሎ ነዋሪዎች ወደተዘጋጁ የቦምፕ መጠለያዎች እንዲገቡ የሚያስጠነቅቅ የአደጋ ማስጠንቀቂያ በመላው ሀገሪቱ ተሰምቷል። ጥሪውን ሰምተው መጠለያ ውስጥ ከነበሩ ሰዎች መካከል ከ30 ዓመት በላይ በእስራኤል የኖሩት አቶ ተስፋሁን እሸቱ እና ቤተሰባቸው ይገኙበታል። "ዛሬ ለሊትም ሆነ ነገ ምን እንደሚፈጠር አናውቅም" ያሉት አቶ ተስፋሁን ዛሬ በእየሩሳሌም የነበረውን ሁኔታ አጋርተውናል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅBy VOA