የእግዚአብሔር ኃይል በኦሪት ዘጸአት መጽሐፍ ውስጥ በስፋት ተገልጦ እናያለን፡፡ የሙሴና የፈረኦን ክርክር ዛሬ ሰይጣን በእኛ ላይ ከሚያደርገው ተግዳሮት ጋር ይመሳሰላል፡፡ ሰይጣን ሰዎች “ከግብፅ” እስካልወጡ ወይም “ርቀው እስካልሄዱ” ድረስ ሃይማኖተኛ ቢሆኑ፣ ወይም ልጆቻቸውንና ንብረታቸውን ለአምልኮ ቢያውሉ ግድ የለውም፡፡ በዚህ ትምህርት ውስጥ የምንማረው ከኃጢአት አርነት መውጣት ተከታታይ ተዓምራትን የ