Amharic

ንዴፍ ሇዚለቱ!


Listen Later

በኦሪት ዘኁልቁ መጽሐፍ ውስጥ የምንመለከተው የሙሴን ታላቅነትና፣ የሙሴን ውድቀትና ኃጢአትን ሲሆን ከዚህም የተነሣ እርሱ ወደ ተስፋይቱ ምድር አለመግባቱን ነው፡፡ ትልቅ የሚባሉ አገልጋዮች እንኳን በአካል፣ በስሜትና በስነልቦና የሚደክሙበት ጊዜ አለ፡፡ የእግዚአብሔር ሕዝብ እርሱን ማገልገል የሚከብዳቸው ሁኔታ አለ፤ ነገር ግን እኛ እርሱን ማገልገልን መተው የለብንም፡፡ እግዚአብሔርን ማገልገል ደክሞአችሁ ከ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM