Amharic

ንሰሃ


Listen Later

ኢየሱስ ስለ ንስሐና ንስሐ ስለአለመግባት በምሳሌ ተናግሯል፡፡ ምሳሌው ስለሁለት ሰዎች ይናገራል፡- ፈሪሳዊውና ሰዎች የሚያውቁት —ቀራጭ—ሁለቱም በቤተ መቅደስ የፀልያሉ፡፡ ፈሪሳዊው ትኩረትን ያደረገው በራሱ ላይ ነው፣ በሌላ በኩል ደግሞ ቀራጩ ራሱን አዋርዶ እግዚአብሔርን ምሕረት ይለምን ነበር፡፡ ኢየሱስ ቀረጥ ሰብሳቢውን ዘኪዎስን አናገረው፣ ይህንን በማድረግ ንስሐ ምን እንደሆነ አሳየ፡፡ እርሱ መንገዱን
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM