አውስትራሊያ ስትገለጥ

Not married but in a de facto relationship? Here’s what this means in Australia - ፊርማ አልባ ግና የትዳር ኑሮ? ይህ አውስትራሊያ ውስጥ ምን ማለት እንደሆነ እነሆ


Listen Later

Under the Australian Family Law Act, couples in a de facto relationship are treated similarly to married couples. But what are their legal rights and obligations in case of separation, and what are the benefits and criteria for establishing a de facto status in the first place? - በአውስትራሊያ የቤተሰብ ሕግ መሠረት፤ ያለ ጋብቻ ፊርማ አብረው የሚኖሩ ጥንዶች ግንኙነት የሚታየው በጋብቻ ፊርማ የትዳር ኑሮ ጋር በተመሳሳይ መልኩ ነው። ይሁንና በመለያየት ወቅት ያሏቸው መብቶችና ግዴታዎች ምን ይሆናሉ? ከመነሻው ፊርማ አልባ የትዳር ኑሮን የመመሥረት መመዘኛዎችና ትሩፋቶች ምንድን ናቸው?
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS