Amharic

ጳውሎስ የግል የጴንጤቆስጤ በዓል


Listen Later

የሳኦል መለወጥ የመንፈስ ቅዱስ አስደናቂ ኃይል መገለጫ ነው፡፡ የወንጌል ፅኑ ጠላት የሆነውን ሳኦልን እግዚአብሔር ወደ ሐዋርያው ጳውሎስነት ለውጦት የወንጌል ታላቅ መልዕክተኛ አደረገው፡፡ ከእርሱ አዲሱ እምነት የተነሳና ዓለምን በወንጌል ለመድረስ ካለው መሰጠት የተነሳ ጳውሎስ እንደ ፈሪሣዊነቱ የነበረውን ስኬትና ክብር ተወ “ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ጌታዬ እውቀት ነገር ሁሉ ጉዳት እንዲሆን እቈጥራለሁ፤
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM