Amharic

ቅድሚያ ለእግዚአብሔር


Listen Later

ከምርኮ ምድር ወደ ኢየሩሣሌም ለተመለሱ የመጀመሪያዎቹ ተመላሾች ሐጌ ሰበከላቸው፡፡ ከነበረው ጠላትነት የተነሣ የይሁዳ ሰዎች ቤተ መቅደሱን መሥራት ስላልቻሉ የግል ቤቶቻቸውን መሥራት ቀጠሉ፡፡ “ልባችሁን በመንገዳችሁ ላይ አድርጉ” በማለት ሐጌ ሰበከ፡፡ ሐጌ የእግዚአብሔር ሕዝብ ቅድሚያ መስጠት ያለባቸውን ነገር እንዲያስታውሱ፣ ትክክለኛ ዕይታ እንዲኖራቸው፣ ሥራውን ለመቀጠል እንዲነቃቁና እንዳይፈሩ ይጮኸ ነ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM