Laba podcast

S4E3 የዳያስፖራው አለምና ዜግነት


Listen Later

የኢትዮጵያ ዜጋ ዲያስፖራ ተሞክሮዎች በዚህ ክፍል ከኢትዮጵያ ውጭ ኖሮ ወደ ሃገሩ የተመለሰ የኢትዮጵያ ዜጋ ግለሰብ ልዩ የህይወቱን ጉዞ በጥልቅ እንመለከታለን። በእንግዳ ባህል ውስጥ ሲኖር የራስ ማንነትን ለመቀበል ያደረገውን እና የሄደባቸውን መንገዶችህ አብረን እንጓዘዋለን። እንዲሁም ወደ እናት ሀገር መመለስ የሚሰጠውን ደስታ እና በባህላዊ ግዴታዎችን ሰለሚደርሱብን መገፋት እናወራለን። በዚህ በልብና በጥልቅ የተሞላ ቃለ-መጠይቅ በፍቅር፣ ትዕግሥት፣ እና ከሁለት ዓለማት መካከል በመኖር ያገኘውን ልዩነት አድምጡልን።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Laba podcastBy Laba

  • 5
  • 5
  • 5
  • 5
  • 5

5

11 ratings