
Sign up to save your podcasts
Or


From the publisher's feed
SATURDAY FM'S vision is to build a strong and vibrant spiritual enlightenment and personal growth! , through storytelling and content creation. We will be the leading source of knowledge,…
ወደ ቅዳሜ ኤፍ ኤም ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር ቅዳሜ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው:: ይህ ፕሮግራም በዋናነት ወጣቶች በጊዜያቸው ህይወታቸው ምን መምሰል እንዳለበት እንዲሁም ከፈጣሪያቸው ጋር ያላችውን ግንኙነት እንዴት ማጠንከር እንዳለባችው እንወያያለን እንማማራለን።