Amharic

ስብከት ሃያ አራት ሇእየሱስ ወስኖ መኖር


Listen Later

በተራራው ስብከት መጨረሻ ላይ ኢየሱስ እንዲህ ብሎ ጠየቃቸው፣ “የችግሩ አካል ትሆናላችሁ - ሐሰተኛ ደቀ መዝሙር፣ ወይም የመፍትሄው አካል - እውነተኛ ደቀ መዝሙር?” “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።” ኢየሱስ እውነተኛ ነው፡፡ በሕይወት ውስጥ ማዕበል እንዳለ ኢየሱስ አስተማረ፡፡ ምን ዓይነት ደቀ መዝሙር መሆናችን ከማዕበሉ መትረፍ አለመትረፋችን ይወስነዋል፡፡
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM