Amharic

ስብከት ሃያ መንፈሳዊ እሴቶች


Listen Later

ትክክለኛ ባህርይ በውስጣቸው ያለ ደቀ መዛሙርት የሚኖሩት በትክክለኛ እሴቶች ነው፡፡ እነርሱ ቅድሚያ የሚሰጡት ነገር የተመሠረተው በዘላለማዊነት ላይ ነው እንጂ በምድራዊ ነገሮች ላይ አይደለም፡፡ ለዚህም ነው ደቀ መዛሙርት በምድር ላይ እንደ ጨውና እንደ ብርሃን ተፅዕኖን የሚያደርጉት፡፡ እንደ ኢየሱስ፣ ባለን ጊዜ በምናደርጋቸው ነገሮች የእኛ እሴቶች ምን እንደ ሆኑ ያስታውቁናል፣ ምን እንደምናስብ፣ ምን ዓይነት ስጋትና ምኞት እንዳለን፣ እና ምን ወይም ማንን እንደምናገለግል፣ ምክንያቱም እግዚአብሔርንና ገንዘብን ማገልገል አንችልም፡፡
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM