ነነዌ በዮናስ ዘመን የእሥራኤል አደገኛ ጠላት የነበረች አገር ዋና ከተማ ነች፡፡ እነርሱ ንስሃ ካልገቡ ፍርድ እንደሚጠብቃቸው ይህንን መልዕክት እንዲሰብክ ዮናስን ወደ ነነዌ ሲልከው ነብዩ ግን ከእግዚአብሔር ለመሸሽና ለመደበቅ ሞከረ፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር በአሳ ነባሪ እንዲዋጥ ካደረገው በኋላ ዮናስ በፈቃዱ ንስሃ ገባ፡፡ በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ለሦስት ቀናት ከቆየ በኋላ ዮናስ ፀለየ፣ ንስሐ ገባ፣ እ