ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅ

ተሰናባቹ የአውሮፓውያን 2024 ሲቃኝ - ዲሴምበር 30, 2024


Listen Later

የአውሮፓውያኑ 2024 በታሪክ ታይቶ በማያውቅ መልኩ ከ60 በላይ ሀገሮች ምርጫ ያካሄዱበት ዓመት ነበር። ምርጫዎቹን ተከትሎ ከምርጫ ውጤት ጋር የተያያዙ ከ160 በላይ ተቃዎሞዎች መቀስቀሳቸውንም ካርኒጅ ዓለም አቀፍ የተቃውሞ መቆጣጠሪያ ማዕከል አስታውቋል። ከቁጥሩ በላይ ግን ዓመቱን የተለየ የሚያደርገው፣ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ በስልጣን ላይ የነበሩ በርካታ መሪዎች እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ስልጣናቸውን ለማስጠበቅ አለመቻላቸው መሆኑን ፒው የጥናት ተቋም አመልክቷል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅBy VOA