ጳውሎስ በ1 ቆሮንቶስ 7 ላይ ባልና ሚስት በትዳር ውስጥ ባለ ቅርርብ አንዳቸው ሌላውን እንዴት ማርካት እንዳለባቸውና ለአካላዊ ግንኙነት በጣም አስፈላጊ የሆኑ መርሆችን ያስረዳል፡፡ ወርቃመው ሕግ እንደሚለው “ሌሎች እንዲያደርጉልህ የምትፈልገውን እንዲሁ አድርግላቸው፡፡” ለጋብቻ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርህ በክርስቶስ እና ቤተ ክርስቲያን መካከል ያለው ነው፡፡ የዚህን ዓይነት ፍቅር ሊኖረን የሚችለው ከኢየሱስ ጋ