Amharic

ትምህርት አስር ወሲብ (ክፍል ሁለት) መግቢያ


Listen Later

እግዚአብሔር ወሲብን የፈጠረው ለብዙ ነገሮች አቅዶ ነው፡፡ አንዱና ዋናው ዓላማ ሰውን የመፍጠር ሥራውን ለማስቀጠል ሲሆን፣ ነገር ግን በትዳር ውስጥ ለሚገኙ ጥንዶች ራሳቸውን የሚገልጡበት ምቹ መሣሪያ እንዲሆን ነው፡፡ በሚያስዝን ሁኔታ በአንድነት ውስጥ ያለውን ደስታ መግለጫ እንዲሆን የታቀደው ወሲብ የአንድነታችን ታላቅ መሰናክል የሚሆንበት ሁኔታ አለ፡፡ የእግዚአብሔር ቃል በእርሱ በመሠረተው ትዳር ውስጥ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM