Amharic

ትምህርት ሶስት የሰባቱ የጋብቻ ጥምረት መግቢያ-1


Listen Later

መግባባት ባልና ሚስት ትዳራቸውን ለመጠበቅ እና ለማጠናከር ሊጠቀሙበት የሚችሉት ትልቁ መሳሪያ ነው። በጸሎት እና ድምፁን በመስማት ከክርስቶስ ጋር ያለንን ግንኙነት እንደጠበቅን እና እንደሚያሳድግ ሁሉ ባለትዳሮችም እርስ በርሳቸው ያላቸውን ግንኙነት ጠብቀው ማሳደግ ይገባቸዋል። የሐሳብ ልውውጥ ለህብረት ሥራችን እንደ መሪ ብርሃን ነው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM