Sign up to save your podcasts
Or

እንኳን ወደ ዘግሬትነስ ሾ በሰላም መጣችሁ!
ይዛሬ እንግዳችን የዮጋ እና አርት ኦፍ ሊቪንግ (Art of Living) አሰልጣኝ እና ባለሞያ የሆነችሁን ምግባር አያሌው ናት። በዚህ ቪዲዮ ከምግባር ጋር እስትንፋስ ለውስጣዊ ሰላምና ለዘለቄታዊ ደስታ ቁልፉ እንደሆነ ፣ ጭንቀትንና ውጥረትን እንደእሚቀንስ እንዲሁም እስትንፋስ አእምሮን፣ ሰውነትንና ስሜትን እንዴት መፈወስ እንደሚችል እንመለከታለን።
ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ በመመልከት ቁምነገር ታገኙበት ዘንድ የዘውትር ግብዣችን ነው። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ!
Welcome to The Greatness Show!
Our guest today is Mibgar Ayalew, a Yoga and Art of Living trainer and expert. In this video, we will explore with Mibgar how breath is the key to inner peace and lasting happiness, how it reduces stress and tension, and how breath can heal the mind, body, and emotions.
It is our constant invitation to you to watch this video until the end and gain valuable insights. Have a good time!
ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።
✅Follow and Subscribe us on
https://www.facebook.com/thegreatnessshow
https://www.tiktok.com/@thegreatnessshow
https://www.instagram.com/thegreatnessshow
https://t.me/thegreatnesssho
📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ!
ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272, 0938888822 ወይም በ0118529442 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን።
📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ!
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
- 📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ)
- 📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ)
- 📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ)
- 📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።
#motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #hailegebresilase #ኃይሌገብረስላሴ #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentpl
By Sofiaእንኳን ወደ ዘግሬትነስ ሾ በሰላም መጣችሁ!