The Greatness Show

ኢቲኤል የመሰረትኩበት ምክንያት ይህ ነዉ


Listen Later

እንኳን ወደ ዘግሬትነስ ሾ በሰላም መጣችሁ!
የዛሬ እንግዳችን የኢቲኤል ድርጅት መስራች እና ባለቤት የሆነችሁ ሀይማኖት ተስፋዬ ናት። ሃይማኖት ስለ ስራ ህይወቷ፣ ኢቲኤልን የመሰረተችበት ምክንያት እና ሂደት እንዲሁ በንግድ ስራችን ላይ ልንከተለው ስለሚገባን መርህ ካላት ልምድ ተነስታ አካፍላናለች። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ በመመልከት ቁምነገር ታገኙበት ዘንድ የዘውትር ግብዣችን ነው።
መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ!

Welcome to The Greatness Show!
Our guest today is Haymanot Tesfaye, the founder and owner of the ETHEL Event Organization. Haymanot shared with us her experiences regarding her professional life, the reason and process behind founding ETL, and the principles we should follow in our business endeavors. We always invite you to watch this video until the end to gain valuable insight.
Have a good time!

ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ።
በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የግል ክህሎት ማዳበርያ (Personal Development) ስልጠና ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ።
እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን።

✅Follow and Subscribe us on 
https://www.facebook.com/thegreatnessshow 
https://www.tiktok.com/@thegreatnessshow 
https://www.instagram.com/thegreatnessshow 
https://t.me/thegreatnesssho 

📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ! 
ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272, 0938888822 ወይም በ0118529442 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን።
📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ!
📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡ 
- 📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ)
- 📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ) 
- 📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ) 
- 📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ)
🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው።

#motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatness show #greatness  #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach  #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentplan #ቡናከሰላምጋር #ቡናፖድካስት #dawitdreams  #manyazewal  #eshetumelese  #fitsumfiseha

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

The Greatness ShowBy Sofia