አውስትራሊያ ስትገለጥ

Understanding the Australian school sectors - የአውስትራሊያን የትምህርት ዘርፎች መረዳት


Listen Later

Australians are fortunate to have choice when it comes to finding a schooling system that suits our children and our circumstances. This is particularly true of metropolitan areas. With excellent educational opportunities across three sectors, choosing the right school can be a difficult decision for parents to make. - አውስትራሊያውያን ካለንበት ሁኔታ አኳያ ለልጆቻችን ተስማሚ የሆነ የትምህርት ሥርዓትን ፈልጎ ከማግኘት አንፃር ዕድለኞች ነን። ይህ በተለይም በከተሞች አካባቢ እውነት ነው። ከሶስት እጅግ ግሩም ትምህርታዊ ዘርፎች ተስማሚውን ትምህርት ቤት መርጦ ከውሳኔ ላይ መድረስም ለወላጆች አዋኪ ሊሆን ይችላል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS