አውስትራሊያ ስትገለጥ

Voice Referendum: What is it and why is Australia having one? - የድምፅ ሕዝበ ውሳኔ ምንድነው? አውስትራሊያ የምታካሂደው ስለምን ነው?


Listen Later

Australians will vote in the Indigenous Voice to Parliament referendum on October 14. Here’s what you need to know about the process, including why it’s taking place, and the information that communities can expect to help guide their decisions at the polls. - አውስትራሊያውያን በእዚህ ዓመት መጨረሻ ግድም ለነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ድምፃቸውን ይሰጣሉ። ሕዝበ ውሳኔው ስለምን እንደሚካሔድና ማኅበረሰባት ወደ ምርጫ ጣቢያዎች ሲያመሩ ከውሳኔ ላይ ለመድረስ የሚሿቸውን መምሪያ መረጃ አክሎ ስለ ሂደቱ ሊያውቋቸው የሚገቡትን እነሆ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS