ኢየሱስ ሽባውን ሰው በቤተ ሳይዳ መጠመቂያ ከፈወሰው በኋላ የኃይማኖት መሪዎችን እርሱ መሢሁ እንደሆነ የሚረዱበት በቂ መረጃ እንዳላቸው ተናገራቸው፡፡ እርሱም እርሱ ለእነርሱ ለሚናገረው ነገር ሙሴ፣ መጥመቁ ዮሐንስ፣ ከሰማይ የመጣው የእግዚአብሔር ድምፅ እና መጽሐፍ ቅዱስ ማረጋገጫዎች እንደሆኑ ተናገረ፡፡ ኢየሱስ ከ5000 በላይ ሰዎችን ከመገበ በኋላ እርሱ የሕይወት እንጀራ ነኝ አለ፡፡ በፈቃደኝነት ወደ እ