Australia is one of the most popular study-abroad destinations. It’s also currently one of the hardest places to find rental accommodation. More than ever, it’s important to understand the housing options that cater exclusively to the needs of students. - አውስትራሊያ ለባሕር ማዶ ትምህርት በጣሙን ዝነኛ ከሆኑት መዳረሻዎች አንዷ ናት። እንዲሁም በአሁኑ ወቅት የኪራይ ቤት ፈልጎ ለማግኘት አዋኪ ከሆኑባቸው ሥፍራዎች ውስጥም ትገኛለች። ወቅቱ በተለይም ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ለተማሪዎች በጣሙን ጠቃሚ የሚሆኑ የመኖሪያ ቤት አማራጮችን መገንዘቢያ ነው።