አውደ አዲስ አፍታዊ የጳጉሜ 6ት 59.137577 ሰከንዶች:- ማለት በምሥራቅ-ምዕራብ ሰሜንና ደቡብ ሰፊ ሞቃትና ፈጣን ምድረ ሰማይ (ሰፊ ዞኖች 3 እና 4) ውስጥ በየዕለቱ እጅግ በጣም ተረቅቀውና የብር ሳንቲም ላይ ከ1907 ዓ.ም ጀምሮ ታስረው በእጅ ሰዓትና በኢትዮጵያ ቀን መቁጠሪያ የማይመዘገቡ እስትንፋስ ነፍሰ መንፈስ እና በተቃራኒ አቅጣጫ የሚነፍሱ የመካከለኛ ወቅቶች ንፋስ መጠበቂያ እና ማውጫ ማለት መሆናቸውን ከተፈጥሮ: ከኢኮኖሚ አሰራር እና ጊዜ መዝገባችን ላይ ማውረድ የቻልነው አውደ አዲስ አፍታዊ የሰብቴምበር 11ድን 59.137577 ሰከንዶች እንደሚከተለው ከማግኘታችን አንጻር ነው:: አውደ አዲስ አፍታዊ የሰብቴምበር 11ድ 59.137577 ሰከንዶች ማለት በምሥራቅ-ምዕራብ ሰሜንና ደቡብ ጠባብ ቀዝቃዛና ቀርፋፋ ምድረ ሰማይ (ጠባብ ዞኖች 2 እና 5) ውስጥ በየዕለቱ አጅግ በጣም ረቅቀውና የዶላር ሳንቲም ላይ ከ1917 ዓኖ ዶሚኒ ጀምሮ ታስረው በእጅ ሰዓትና በግሪጎሪያን ቀን መቁጠሪያ ላይ የማይመዘገቡ የእስትንፋስ ነፍስ መንፈስ እና በተቃራኒ አቅጣጫ የሚነፍሱ ከፍተኛ ወቅቶች ንፋስ መጠበቂያና ማውጫ መለት ነዉ።