አውስትራሊያ ስትገለጥ

What are the requirements when moving interstate? - ወደ ክፍለ አገር ሔዶ ለመኖር ያሉ መሥፈርቶች ምንድን ናቸው?


Listen Later

Every year, hundreds of thousands of Australians relocate interstate for work, education, lifestyle, family, or better community support. As laws, regulations and service providers may differ around the country; a checklist can help your move go smoother. - በየዓመቱ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ አውስትራሊያውያን ለሥራ፣ ለትምህርት፣ በአኗኗ ዘዬ ምርጫ፣ በቤተሰብ ጉዳይ ወይም የተሻለ የማኅበረሰብ ድጋፍን ለማግኘት ሲሉ ከክፍለ አገር ወደ ክፍለ አገር ይዛወራሉ። በአገሪቱ ውስጥ ሕጎች፣ ደንቦችና የአገልግሎት አቅርቦቶች ሊለያዩ ይችላሉና ዝውውርዎ እንቅፋት እንዳያገኘው ዝርዝር የክዋኔ ማረጋገጫ አጋዥ ሊሆንዎት ይችላል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥBy SBS