If you own a pet cat or are planning to, being a responsible cat owner will help keep your cat safe and protect Australia’s native wildlife as well. - ቤትዎ ውስጥ ድመት ያለዎት ወይም ለማሳደግ አስበው ያሉ ከሆነ፤ ኃላፊነት የተመላው የድመት ባለቤት መሆን የድመትዎን ደኅንነት ለመከባከብና የአውስትራሊያን አገር በቀል እንሰሳት ለመታደግ ይረዳል።