Australia is home to an enormous variety of animal and plant species. Getting involved in a BioBlitz allows one to investigate what species exist in a particular area and expand scientific knowledge. - አውስትራሊያ የተለያዩ በርካታ እንሰሳትና የዕፅዋት ዝርያዎች መኖሪያ ናት። በባዮብሊትዝ መሳተፍ በተለይም በተወሰነ አካባቢ ስለሚኖሩ ፍጡራን ለመመራመርና ሳይንሳዊ ዕውቀትን ለማስፋት ያስችላል።