Negative gearing is a common term associated with investment properties in Australia. It refers to a situation where the expenses incurred in owning and operating an investment property exceed the returns generated from it. So what is the concept of negative gearing and its implications? - በአውስትራሊያ አሉታዊ ኪሳራ ከሚከራዩ ቤቶች ጋር በተያያዘ የተለመደ ጽንሰ ሐሳብ ነው። የሚከሰተውም ባለሀብቶቹ ያከራዩት ቤት ወጪ ከፍ ሲል እና ገቢው በወጪ ሰሸፈን ነው። ይህ ጽንሰ ሀሳብ እና የሚፈጥረው ችግር ምንድን ነው?